ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ፖርቹጋል ድክመት የላትም ”

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ፖርቹጋል ድክመት የላትም ”
“ ፖርቹጋል ድክመት የላትም ”

የክሮሽያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዝላትኮ ዳሊች የፖርቹጋል ጨዋታ የአለም ዋንጫው ትልቅ ፈተና ነው ሲሉ ተናግረዋል።

አሰልጣኙ በሰጡት ቃል " ፖርቹጋል ምርጥ አሰልጣኝ አላት እንዲሁም ሁልጊዜ ግብ የሚያስቆጥረውን ሮናልዶ ይዛለች ” ብለዋል።

አክለውም “ ቡድኑ ሰፊ አማራጭ ይዟል ሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ ማሸነፍ የቻሉ ተጨዋቾች ናቸው ያሉት ” ሲሉ ተደምጠዋል።

“ ፖርቹጋል ምንም ድክመት የላቸውም የተሟላ ብሔራዊ ቡድን ነው “ ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች