ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#Como

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#Como
#Como

በጣልያን ሴርያ ጥሩ የውድድር ዘመን እያሳለፈ የሚገኘው ኮሞ ዛሬ ከፍሮሲኔ ጋር ጨዋታውን ያደርጋል።

ኮሞ በሴርያው ካደረጋቸው አራት ጨዋታዎች ሶስቱን ሲያሸንፍ በአንዱ አቻ ተለያይቷል።

በተጨማሪም ክለብ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ያደረገውን የሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ 4ለ1 አሸንፏል።

በአሰልጣኝ ሴስክ ፋብሪጋዝ የሚመራው ኮሞ ዛሬ የሚያሸንፍ ከሆነ ነጥቡን ከመሪዎቹ እኩል 13 ያደርሳል።

አሰልጣኝ ሴስክ ፋብሪጋዝ ፍሮሲኔ ጥሩ ነገር እያሳዩ መሆኑን በመግለፅ “ ፍፁም እግርኳስ መጫወት አለብን ” ብለዋል።

ኮሞ በሊጉ 10 ነጥቦችን በመሰብሰብ አምስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች