ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#UCL

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#UCL
#UCL

የአምናው የፍፃሜ ተፋላሚ አርሰናል ከናፖሊ ያደረገውን የሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ በኦዴጋርድ ግብ 1ለ0 አሸንፏል።

የወቅቱ የውድድሩ አሸናፊ ፒኤስጂ በበኩሉ ስሎቫን ብራቲስላቫን 6ለ1 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፏል።

ፒኤስጂን አሸናፊ ያደረጉ ግቦች ፌራን ቶሬስ 3x ፣ ኡስማን ዴምቤሌ 2x እና ሩይዝ አስቆጥረዋል።

በሌላ ጨዋታ ሊቨርፑል አትሌቲኮ ማድሪድን 2ለ1 ማሸነፍ ችሏል።

የሊቨርፑልን የድል ጎሎች ስቦዝላይ እና ማክ አሊስተር ሲያስቆጥሩ ለአትሌቲኮ ማድሪድ ሎሬንቴ ከመረብ አሳርፏል።

ስፖርቲንግ ሊዝበን በበኩሉ ጋላታሳራይን 3ለ1 በሆነ ውጤት መርታት ችሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች