#WorldAthleticsU20

#WorldAthleticsU20
በአሜሪካ ኦሬገን እየተካሄደ የሚገኘው የአለም አትሌቲክስ ከ 20ዓመት በታች ሻምፒዮና ዛሬ ምሽት ፍፃሜውን ያገኛል።
ዛሬ ሀገራችን ኢትዮጵያ የምትወከልባቸው ሁለት የፍፃሜ ውድድሮች ይደረጋሉ።
ኢትዮጵያን እነማን ይወክላሉ ?
⏩ 5:52 :- 1500ሜ ሴቶች ፍፃሜ ( ኤልሳቤት አማረ እና ሀረገወይን ካላዩ )
⏩ 6:25 :- 1500ሜ ወንዶች ፍፃሜ ( ደስታው ታየ )
🇪🇹 ኢትዮጵያ በውድድሩ እስካሁን 🥇🥇 የወርቅ ፣ 🥈🥈🥈 የብር እና 🥉 የነሀስ ሜዳልያ አሳክታለች።
ኢትዮጵያ በሜዳልያ ሰንጠረዡ ከአለም ሶስተኛ ከአፍሪካ ደግሞ አንደኛ ደረጃ ይዛ ትገኛለች።
@tikvahethsport @kidusyoftahe