#WorldCup2026

#WorldCup2026
በርካታ የሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን ደጋፊዎች ለፈረንሳይ ጨዋታ ወደ አሜሪካ ሊያመሩ መሆኑ ተገልጿል።
ደጋፊዎች ወደ ስፍራው እንዲያቀኑ በማሰብ የሞሮኮ አየር መንገድ የበረራ ቁጥሩን መጨመሩ ተነግሯል።
ለጉዞው የደርሶ መልስ ትኬት 936 ዶላር እንደቀረበ ተዘግቧል።
የሞሮኮ እና ፈረንሳይ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ሐሙስ ምሽት 5:00 ሰዓት ይደረጋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe