ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#WorldCup2026

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#WorldCup2026
#WorldCup2026

የ አለም ዋንጫ አስራ ስድስት ጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ዛሬ ቀጥለው ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ።

ፖርቹጋል ከስፔን ጋር በዳላስ ስታዲየም የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል።

የውድድሩ አዘጋጅ አሜሪካ በበኩሏ ከቤልጂየም ጋር ሲያትል ስታዲየም ላይ ትጫወታለች።

የሁለቱ ጨዋታዎች አሸናፊዎች በሩብ ፍፃሜው እርስ በርስ የሚገናኙ ይሆናል።

ጨዋታዎቹ ?

ምሽት 4:00 ፖርቹጋል ከ ስፔን

ሌሊት 9:00 አሜሪካ ከ ቤልጂየም

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች