#WorldCup2026

#WorldCup2026
አሰልጣኝ ዲድዬ ዴሾ በጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ግልጋሎት ያልሰጠውን ቾአሜኒ ለምሽቱ ጨዋታ በቋሚ አሰላለፍ ላይ አካተውታል።
ስፔን በመሐል ሜዳ ክፍሉ ላይ በፈረንሳይ ላይ ብልጫ ትወስዳለች ተብሎ ይታመናል።
ይህንን የስፔን የመሐል ሜዳ ብልጫ ተከትሎ የፈረንሳይ የመሐል ሜዳ ክፍል ቾአሜኒ እና ራቢዮ ጥምረት ምን ያሳዩናል የሚለው ይጠበቃል።
ከጨዋታው አስቀድሞ ቾአሜኒ “ ለጨዋታው ዝግጁ ነኝ “ ሲል አስተያየቱን ሰጥቷል።
አሰልጣኝ ዴ ላ ፉንቴ ቤልጅዬምን ካሸነፈው ቋሚ አሰላለፍ ቅያሪ ሳያደርጉ ጨዋታውን የሚጀምሩ ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe