ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ለተለያዩ ለሶላር ሲስተም አቅራቢዎች የቀረበ የማመልከቻ ጥሪ!

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ለተለያዩ ለሶላር ሲስተም አቅራቢዎች የቀረበ የማመልከቻ ጥሪ!
ለተለያዩ ለሶላር ሲስተም አቅራቢዎች የቀረበ የማመልከቻ ጥሪ!

አንድ ሚሊዮን ብርቱ የሀገራችንን የታዳሽ ሀይል ዘርፍ ለማሳደግ የሚሰሩ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም የማህበረሰባችንን አኗኗር ለማሻሻል የተቋቋመ ሀገር በቀል መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ነው::

በኘሮጀክቱ በመላው ኢትዮጵያ ከ300 በላይ የታዳሽ ኃይል ቴክኖሎጂዎችን ለመተግበር ያለመ ነው።  ለዚህም ቴክኖሎጂዎችን የሚያቀርቡ ድርጅቶችን እየፈለግን ነው።

ድርጅታችሁ ጥራት ያላቸውን የታዳሽ ኃይል ቴክኖሎጂዎች የሚያቀርብ ከሆነ፣ እንዲያመለክቱ እንጋብዛለን።

ለበለጠ መረጃ ፖስተሩን ይመልከቱ።

የሚከተለውን ሊንክ በመጠቀም እድሉ ሳያመልጥዎ ያመልክቱ!!: https://forms.gle/bwVFEymvWN1d3pLf9

ጥሪው የሚያበቃበት ቀን: ነሐሴ 8/ 2018

ለበለጠ መረጃ ፖስተሮቹን ይመልከቱ::

ተዛማጅ ታሪኮች