የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፣ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ለማደናቀፍ፣ የሀገር ሀብት ለመዝረፍ እና ሕገ-ወጥ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴዎችን ለማካሄድ በተንቀሳቀሱ ግለሰቦችና ተቋማት …
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፣ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ለማደናቀፍ፣ የሀገር ሀብት ለመዝረፍ እና ሕገ-ወጥ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴዎችን ለማካሄድ በተንቀሳቀሱ ግለሰቦችና ተቋማት ላይ ሰፊ የሕግ ማስከበር እርምጃ መወሰዱን አስታውቋል። በመግለጫው መሠረት፣ እርምጃዎቹ በፋይናንስ፣ በንግድ፣ በነዳጅ፣ በማዕድን፣ በገቢዎችና ጉምሩክ፣ በቤቲንግና ፊንቴክ፣ በኤሌክትሪክ ኃይል እንዲሁም በውጭ ሀገር የሥራ…


