ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው በ ፋይዳ(FaydaVerse DPI Solutions) የተረጋገጠ አስተማማኝ የእቁብ ፕላትፎርም – Virtual Equb!

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው በ ፋይዳ(FaydaVerse DPI Solutions) የተረጋገጠ አስተማማኝ የእቁብ ፕላትፎርም – Virtual Equb!
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው በ ፋይዳ(FaydaVerse DPI Solutions) የተረጋገጠ አስተማማኝ የእቁብ ፕላትፎርም – Virtual Equb!
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የመታወቂያ ፕሮግራም “ፋይዳቨርስ” (FaydaVerse DPI Solutions) ወደ መንግሥት ልማት ድርጅትነት መሸጋገሩን በይፋ ባስታወቀበት ታሪካዊ ምሽት፣ እቁብን በዘመናዊ መንገድ በማቅረብ ለህብረተሰቡ ቀላል፣ ፈጣን እና አስተማማኝ የ እቁብ አገልግሎት የሚሰጠው ቨርቹዋል እቁብ የፕሮግራሙ ተሳታፊ ሆኗል።
ቨርቹዋል እቁብ ከፋይዳ (Fayda) eKYC ጋር በመቀናጀት የተረጋገጠ ማንነትን በመጠቀም የተጠናከረ ደህንነት፣ ግልጽነት እና ከፍተኛ እምነት የተመሠረተ የእቁብ አገልግሎት ያቀርባል። በFayda eKYC የተረጋገጡ ተጠቃሚዎች ብቻ ስለሚቀላቀሉ የማጭበርበር እድል በእጅጉ ይቀንሳል፤ ይህም ለሁሉም አባላት የበለጠ ደህንነትና መተማመንን ያረጋግጣል።
ዘመናዊ፣ ፈጣን፣ ደህንነቱ የተጠበቀ እና በፋይዳ የተረጋገጠ እቁብ መተግበርያውን(Application) https://get.virtualequb.com/ በማውረድ ዛሬውኑ የተለያዩ የ እቁብ አማራጮች ይጀምሩ!
ለበለጠ መረጃ በ አጭር ሰልክ መስመራችን 8171 ይደውሉልን።
ለ አዳዲስ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን https://t.me/virtualequb10 ይቀላቀሉ።

ምቾት ፍጥነት እና ታማኝነት መለያችን ነው።

ተዛማጅ ታሪኮች