መልካም አዲስ ዓመት ! 🎉🇪🇹
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

መልካም አዲስ ዓመት ! 🎉🇪🇹
አዲሱ ዓመት 2019 ዓ/ም የሰላም ዜና የምንሰማበት፣ የፍቅርና የመተሳሰብ ድምፅ የሚሰማበት፤ የሀዘን እንባ በደስታ እንባ የሚተካበት፣ ቤተሰቦች በሰላም የሚገናኙበት፣ ወጣቶች በተስፋ ወደ ግባቸው የሚመለከቱበት ዓመት ይሁንልን።
ግጭት ቦታውን ለሰላም፣ ፍርሃት ለተስፋ፣ ችግር ለመፍትሔ የሚለቅበት፤ የኑሮ ጫና የሚቀልበት፣ ሠርቶ መለወጥ የሚቻልበት፣ በሀገራችን መኖር ኩራት የሚሆንበት ዓመት ይሁንልን።
ለውድ የቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰቦች ፤ 2019 ዓ/ም የጤና፣ የስኬት፣ የበረከትና የሰላም ዓመት ይሁንላችሁ። ያሰባችሁት ይሳካ፣ የምትወዷቸው ሁሉ በሰላም አይኖቻችሁን ይመልከቱ ፤ በየቀኑም ለመደሰት አዲስ ምክንያት ይኑራችሁ።
ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላምን፣ ለህዝባችን ተስፋን፣ ለእያንዳንዳችንም ጤናና በረከትን ይስጠን !
መልካም አዲስ ዓመት!
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
#TikvahEthiopiaFamily❤️
@tikvahethiopia