አቶ አሻድሊ ሀሰን በድጋሜ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ።
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

አቶ አሻድሊ ሀሰን በድጋሜ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ።
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት የምስረታ ጉባኤውን እያካሄደ ይገኛል።
በዚህም አቶ አሻድሊ ሀሰንን በድጋሜ የክልሉ ፕሬዚዳንት በማድረግ ሾሟል።
መስከረም 22 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia