#እንድታውቁት : የ2019 ዓ/ም አዲስ ዓመት በዓልን ምክንያት በማድረግ 21 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር አሳውቋል።
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

#እንድታውቁት : የ2019 ዓ/ም አዲስ ዓመት በዓልን ምክንያት በማድረግ 21 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር አሳውቋል።
የአዲስ ዓመት በዓልን ምክንያት በማድረግ 21 ጊዜ መድፍ የሚተኮሰው ከንጋቱ 12፡00 ሰዓት ላይ ነው።
" መላው ህብረተሰብ ተገቢው መረጃ እንዲኖረው " ሲል የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አስታውቋል፡፡
@tikvahethiopia