የአሜሪካ ፍርድ ቤት 5,000 ኢትዮጵያውያን በሀገሪቱ እንዲቆዩ የሚያስችላቸውን የህግ ከለላ ስረዛ ውድቅ አደረገ።
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

የአሜሪካ ፍርድ ቤት 5,000 ኢትዮጵያውያን በሀገሪቱ እንዲቆዩ የሚያስችላቸውን የህግ ከለላ ስረዛ ውድቅ አደረገ። የአሜሪካ ፌደራል ዳኛ የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር በሺዎች በሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ላይ ተግባራዊ ለማድረግ አቅዶት የነበረውን የጊዜያዊ የህግ ከለላ (TPS) ስረዛ ውድቅ አደረጉ። ፍርድ ቤቱ በሰጠው ውሳኔ፣ አስተዳደሩ ከለላውን ለመሰረዝ ያቀረበው ምክንያት በቂ ህጋዊ መሰረት…


