ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) አመራሮች አበበ አካሉና ይሳቅ ወልዳይ እንዲሁም ጠበቃ አበራ ንጉስ ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) አመራሮች አበበ አካሉና ይሳቅ ወልዳይ እንዲሁም ጠበቃ አበራ ንጉስ ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.
የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) አመራሮች አበበ አካሉና ይሳቅ ወልዳይ እንዲሁም ጠበቃ አበራ ንጉስ ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም. መታሰራቸውን ቤተሰቦቻቸው እና የኢሕአፓ አመራሮች ለቢቢሲ አማርኛ ገልጸዋል። በቅድሚያ የተያዙት ጠበቃ የሆኑት አበራ ንጉስ ሲሆኑ፣ የፌደራል ፖሊስ አባላት በማለዳ ወደ መኖሪያ ቤታቸው በመሄድ "ለምርመራ እንደሚፈለጉ" በመግለጽ ይዘዋቸዋል። ነገር ግን የተያዙበት…

ተዛማጅ ታሪኮች