የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በኤልኒኖ ክስተት ምክንያት ወደ ዋና ዋና የኃይል ማመንጫ ግድቦች የሚገባው የውሃ መጠን ባለፉት ወራት በአማካይ 20 በመቶ ያህል መቀነሱን ገለጸ።
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በኤልኒኖ ክስተት ምክንያት ወደ ዋና ዋና የኃይል ማመንጫ ግድቦች የሚገባው የውሃ መጠን ባለፉት ወራት በአማካይ 20 በመቶ ያህል መቀነሱን ገለጸ። ተቋሙ ይህንን መረጃ በተከታታይ ክትትል ማረጋገጡን አስረድቷል። የተቋሙ ዋና ስራ አስፈፃሚ ኢ/ር አሸብር ባልቻ እንደገለጹት፣ ከሰኔ ወር ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ ወደ ግድቦቹ የሚገባውን ውሃ ክትትል ሲደረግበት መቆየቱን ጠቁመው፣…


