የካታር መንግሥት በኢትዮጵያ ፌዴራል ኃይሎች ላይ ወታደራዊ እርምጃ መካሄዱን በመግለጽ ድርጊቱን አወገዘ።
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

የካታር መንግሥት በኢትዮጵያ ፌዴራል ኃይሎች ላይ ወታደራዊ እርምጃ መካሄዱን በመግለጽ ድርጊቱን አወገዘ። የኢትዮጵያ ፌዴራል ኃይሎች ላይ የተፈጸመው ድርጊት የሀገሪቱን አንድነትና ሉዓላዊነት እንዲሁም የአፍሪካ ቀንድ ሰላም እና መረጋጋት ላይ የከፋ ሥጋት መደቀኑን ገለጿል። ወታደራዊ ውጥረቱን እና ጠብ አጫሪ ድርጊቶችን በአስቸኳይ ማቆም፣ ሲቪሎችን መጠበቅ እንዲሁም የፕሪቶሪያን የሰላም ስምምነት አክብሮ መንቀሳቀስ…

