የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል መቼ ይከበራል ?
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል መቼ ይከበራል ? የኦሮሞ አባገዳዎች ህብረት የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል መስከረም 23 እና 24 ቀን 2019 ዓ.ም እንደሚከበር አሳውቋል። ኢሬቻ ሆረ ፊንፊኔ መስከረም 23 እንዲሁም ኢሬቻ ሆረ ሀርሰዴ መስከረም 24 በቢሾፍቱ ከተማ ይከበራል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ/ም @tikvahethiopia


