#Ethiopia #KGM #SouthKorea
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

#Ethiopia #KGM #SouthKorea
የደቡብ ኮሪያው KGM እና በUK ተቋቁሞ በአሜሪካ እና ኢትዮጵያ በኢንቨስትመንት ዘርፍ የተሰማራው B&C Group በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ መኪና መገጣጠሚያ ፋብሪካ ለማቋቋም የስትራቴጂክ ትብብር ስምምነት ተፈራርመዋል።
ስምምነቱ በደቡብ አፍሪካ፣ ሴዑል የተፈረመ ሲሆን፣ የመገጣጠም ሥራው በቀጣዩ ዓመት ለመጀመር ታቅዷል። በመጀመሪያው ዓመት 1,000 መኪናዎችን፣ በሁለተኛው ዓመት ደግሞ አቅሙን ወደ 3,000 መኪናዎች ለማሳደግ ዕቅድ ተይዟል።
ፕሮጀክቱ የኢትዮጵያን የመኪና መገጣጠም ኢንዱስትሪ ለማሳደግና በSUV እንዲሁም በሌሎች ምርቶች የሚታወቀው የደቡብ ኮሪያው አውቶሞሊል አምራች KGM ወደ ኢትዮጵያና የአፍሪካ ገበያ እንዲገባ ለማስቻል ያለመ ነው።
መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia