#Hawassa ሀዋሳ ከተማ በቤንዚን ተጠቃሚ ባለ 3 እግር ባጃጅ እና በኪዩት ባጃጅ ታክሲዎች እንቅስቃሴ ላይ አዲስ የትራፊክ ስምሪትና የመንገድ ክልከላ ተግባራዊ ሊሆን ነው።
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

#Hawassa ሀዋሳ ከተማ በቤንዚን ተጠቃሚ ባለ 3 እግር ባጃጅ እና በኪዩት ባጃጅ ታክሲዎች እንቅስቃሴ ላይ አዲስ የትራፊክ ስምሪትና የመንገድ ክልከላ ተግባራዊ ሊሆን ነው። የሀዋሳ ከተማ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ ከከተማ ፖሊስ መምሪያ ጋር በመተባበር፣ " በከተማዋ የትራፊክ መጨናነቅን ለመቀነስና የትራፊክ አደጋን ለመከላከል ያለመ " አዲስ የትራንስፖርት ስምሪት እና የመንገድ ክልከላ እንደሚጣል…

