#Mekelle ሀገር መከላከያ ሰራዊት እና የትግራይ ሰላም ኃይል ወደ መሃል መቐለ ሮማናት አደባባይ መግባታቸው ተረጋግጧል።
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

#Mekelle ሀገር መከላከያ ሰራዊት እና የትግራይ ሰላም ኃይል ወደ መሃል መቐለ ሮማናት አደባባይ መግባታቸው ተረጋግጧል። መላው የከተማዋን ክፍል ሙሉ በሙሉ በቀጥጥራቸው ስር ማድረጋቸውም ተገልጿል። ይህ በእንዲህ እንዳለ ፥ " የትግራይ ሰላም ለውጥ ምክር ቤት " አካል የሆነው የቃንጪ ሐቂ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ ደጋፊ ጉድፈይ፣ " የመከላከያ እና የትግራይ ሰላም ኃይል (TPF) ጥምረት ብዙ ቦታዎችን…


