#Tigray #Mekelle የሀገር መከላከያ ሰራዊት የመቐለ መግቢያዎችን ፣ ኤርፖርቱን ጨምሮ በርካታ የትግራይ ክልል አካባቢዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉ ተሰማ።
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

#Tigray #Mekelle የሀገር መከላከያ ሰራዊት የመቐለ መግቢያዎችን ፣ ኤርፖርቱን ጨምሮ በርካታ የትግራይ ክልል አካባቢዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉ ተሰማ። የሀገር መከላከያ ሰራዊት ከትግራይ ሰላም ኃይል ጋር በመቀናጀት የመቐለ መግቢያ አካባቢን ፤ ኤርፖርቱን ጨምሮ የክልሉን ሰፊ አካባቢዎች በቁጥጥራቸው ስር ማዋላቸውን ጉዳዩን የሚከታተሉ የቅርብ ምንጮች ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አረጋግጠዋል። " ወታደራዊ…


