ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#TikvahSport

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#TikvahSport
#TikvahSport

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሱዳን ጋር ያደረገውን የ አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።

የሱዳንን የድል ግብ ሞሀመድ ማሙን መጨረሻ ደቂቃዎች ላይ በፍፁም ቅጣት ምት አስቆጥሯል።

ኢትዮጵያ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታዋን ማክሰኞ ከሴኔጋል ጋር በኢትዮጵያ ፣ ባሕር ዳር ስታዲየም ታደርጋለች።

በዋልያዎቹ ምድብ የሚገኙት ሴኔጋል እና ሞዛምቢክ ጨዋታቸውን 1ለ1 አጠናቀዋል።

አሁን ላይ ምድቡን ሱዳን በሶስት ነጥቦች ስትመራ በቀጣይ ከሞዛምቢክ ጋር ትጫወታለች።

መስከረም 15 ቀን 2019 ዓ/ም

@tikvahethsport

ተዛማጅ ታሪኮች