#Update : ለ18 ሰዓታት ያህል የተመደቡላቸው ጠባቂዎች በሙሉ በሌላ ተቀይረው ቤተሰቦቻቸው ወደ ቤት መግባት ሆነ መውጣት እንዳይችሉ ሆነው የቆዩት የቀድሞው የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተ…
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

#Update : ለ18 ሰዓታት ያህል የተመደቡላቸው ጠባቂዎች በሙሉ በሌላ ተቀይረው ቤተሰቦቻቸው ወደ ቤት መግባት ሆነ መውጣት እንዳይችሉ ሆነው የቆዩት የቀድሞው የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ጄነራል ታደሰ ወረደ ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር ውለው ወዳልታወቀ ስፍራ መወሰዳቸውን ታውቋል። ለቀድሞ ፕሬዜዳንቱ ቅርበት ያላቸው አንድ ምንጭ ዛሬ መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም ከሰዓት በኃላ ለቲክቫህ…


