" የኢትዮጵያ ጎረቤት አገራት ግጭቱን ከሚያባብሱ ማንኛውንም ድርጊቶች ሊቆጠቡ ይገባል " - አፍሪካ ሕብረት የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ማሕሙድ አሊ ዩሱፍ በሰሜን ኢትዮጵያ እንደገ…
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

" የኢትዮጵያ ጎረቤት አገራት ግጭቱን ከሚያባብሱ ማንኛውንም ድርጊቶች ሊቆጠቡ ይገባል " - አፍሪካ ሕብረት የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ማሕሙድ አሊ ዩሱፍ በሰሜን ኢትዮጵያ እንደገና የተከሰተው ውጥረትና ወታደራዊ መካረር እጅግ እንዳሳሰባቸው ገልጸዋል። በተለይም ህወሓት የመቐለ፣ አክሱም እና ሽረ አውሮፕላን ማረፊያዎችን መያዙና መቆጣጠሩ፣ የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞችንም መያዙ በዚህም ምክንያት…


