ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

"  በተኩሱ የተጠቁት ተሽከርካሪዎች ህጻናት ያሏቸው ወላጆችን ጨምሮ ሰላማዊ ሰዎችን ያሳፈሩ ነበሩ " - ነዋሪ በጋምቤላ ክልል አቦል ወረዳ፣ ከጋምቤላ ከተማ ወደ ኑዌር ዞን በእጀባ ሲጓዙ በ…

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
"  በተኩሱ የተጠቁት ተሽከርካሪዎች ህጻናት ያሏቸው ወላጆችን ጨምሮ ሰላማዊ ሰዎችን ያሳፈሩ ነበሩ " - ነዋሪ በጋምቤላ ክልል አቦል ወረዳ፣ ከጋምቤላ ከተማ ወደ ኑዌር ዞን በእጀባ ሲጓዙ በ…
"  በተኩሱ የተጠቁት ተሽከርካሪዎች ህጻናት ያሏቸው ወላጆችን ጨምሮ ሰላማዊ ሰዎችን ያሳፈሩ ነበሩ " - ነዋሪ በጋምቤላ ክልል አቦል ወረዳ፣ ከጋምቤላ ከተማ ወደ ኑዌር ዞን በእጀባ ሲጓዙ በነበሩ የህዝብ ተሽከርካሪዎች ላይ በተፈጸመ ተኩስ 16 ሰዎች መገደላቸውንና 57 ሰዎች መቁሰላቸውን ነዋሪዎች ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገለጹ። ጥቃቱ መስከረም 8 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 7 ሰዓት ገደማ በአቦል ወረዳ አካባቢ…

ተዛማጅ ታሪኮች