#Tigray የትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቐለ ነዋሪዎች ረቡዕ ዕለት የተቀሰቀሰው ጦርነት ሊባባስ ይችላል በሚል ፍራቻ ምግብ እና ሌሎች መሠረታዊ ዕቃዎችን በብዛት መሸመት መጀመራቸውን ሮይተር…
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

#Tigray የትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቐለ ነዋሪዎች ረቡዕ ዕለት የተቀሰቀሰው ጦርነት ሊባባስ ይችላል በሚል ፍራቻ ምግብ እና ሌሎች መሠረታዊ ዕቃዎችን በብዛት መሸመት መጀመራቸውን ሮይተርስ ዘገበ። ቃላቸው በስልክ ቃላቸው የሰጡ ነዋሪዎች ፥ " አስፈላጊ ይሆናል ያልነውን ሁሉ እየገዛን ነው " ብለዋል። ለደህንነቴ ስለምሰጋ ስሜ አይገለጽ ያሉ ነዋሪ ፥ " ሁሉንም መሠረታዊ ፍላጎቶች ለማግኘት ወይም ለመግዛት…


