#Update የካሜራ ባለሙያው " የ 'ፅምዶ ' ሰለባ ነው " አሉ ጀነራሉ።
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

#Update የካሜራ ባለሙያው " የ 'ፅምዶ ' ሰለባ ነው " አሉ ጀነራሉ። ወጣት ፊልሞን (ፊላሪ) በአስከፊው ጦርነት ወቅት ጾታዊ ጥቃት ለደረሰባቸው ሴቶች ድጋፍ በሚያደርገው " ሕውየት " በተሰኘ ግብረ-ሰናይ ድርጅት ውስጥ በካሜራ ባለሙያነት ያገለግል ነበር። ነሐሴ 4 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ላይ በመቐለ ከተማ ዓዲ ሓቂ ክፍለ ከተማ ውስጥ በባጃጅ እየተጓዘ ሳለ ተሰውሯል። እስካሁን…


