ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ሁሉንም ዋንጫዎች ለማሸነፍ ዝግጁ ነን ” ሀንሲ ፍሊክ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ሁሉንም ዋንጫዎች ለማሸነፍ ዝግጁ ነን ” ሀንሲ ፍሊክ
“ ሁሉንም ዋንጫዎች ለማሸነፍ ዝግጁ ነን ” ሀንሲ ፍሊክ

የባርሴሎናው አሰልጣኝ ሀንሲ ፍሊክ ቡድኑ ለእያንዳንዱ ዋንጫ ለመፎካከር ዝግጁ መሆኑን ገልጸዋል።

“ ለዴኮ እና ፕሬዝዳንቱ ምስጋና ይግባ አሁን አስደናቂ ቡድን አለን “ ሲሉ አሰልጣኝ ሀንሲ ፍሊክ ተናግረዋል።

አክለውም “ እያንዳንዱን ዋንጫ ለማሸነፍ ዝግጁ ነን አቅሙ አለን “ ሲሉ ተደምጠዋል።

የቡድኑ አምበል ራፊና በበኩሉ “ በዚህ አመት እናንተን ደስተኛ ለማድረግ ሁሉንም እናደርጋለን " ሲል ለደጋፊው ቃል ገብቷል።

“ በጋራ ለሁሉም ዋንጫዎች መፎካከር እንችላለን ረጅም አድሜ ለባርሴሎና እና ካታሎኒያ “ ሲል ራፊና ተናግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች