ቶተንሀም ከሲቲ ሁለት ተጨዋች ሊያስፈርም ነው !

ቶተንሀም ከሲቲ ሁለት ተጨዋች ሊያስፈርም ነው !
የሰሜን ለንደኑ ክለብ ቶተንሀም ከማንችስተር ሲቲ ሁለት አጥቂዎች ለማስፈረም እየሰራ እንደሚገኝ ተገልጿል።
ቶተንሀም ሳቪንሆን እና ኦማር ማርሙሸን ወደ ስብስቡ ለመቀላቀል ኢላማ ማድረጉ ተነግሯል።
በአሰልጣኝ ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ የሚመራው ቶተንሀም የፊት መስመሩን ለማጠናከር ሁለቱን ተጨዋቾች ማነጋገሩ ተዘግቧል።
አሁን ላይ ከስምምነት ባይደረስም ከማንችስተር ሲቲ ጋር የሚደረጉት ንግግሮች የተሻለ ደረጃ ላይ እንደሚገኙ ተዘግቧል።
ዘገባው የ አትሌቲክ ነው።
@tikvahethsport @kidusyoftahe