ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ሽንፈት በጣም እንደምጠላ እንደመጣሁ ለተጨዋቾቹ ነግሬያለሁ ”

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ሽንፈት በጣም እንደምጠላ እንደመጣሁ ለተጨዋቾቹ ነግሬያለሁ ”
“ ሽንፈት በጣም እንደምጠላ እንደመጣሁ ለተጨዋቾቹ ነግሬያለሁ ”

አዲሱ የአርሰናል ፈራሚ ብሩኖ ጉማሬሽ የክለቡ ደጋፊዎች በኤምሬትስ በነበራቸው ዝግጅት ላይ ተገኝቶ ነበር።

ብሩኖ ጉማሬሽ ዝግጅቱ ላይ “ በጋራ ሆነን ታሪክ እንደምንሰራ ተስፋ አደርጋለሁ “ ሲል ተደምጧል።

“ እኔ ተፋላሚ ነኝ “ ያለው ጉማሬሽ " ለእናንተ ያለኝን ሁሉ መስጠት እፈልጋለሁ " ሲል ለደጋፊዎቹ ተናግሯል።

አክሎም “ እዚህ እንደመጣሁ ለተጨዋቾቹ ' ሽንፈት እጠላለሁ በጣም ያበሳጨኛል ' ብዬ ነግሬያቸዋለሁ ” ብሏል።

“ አሁን ለእናንተ ነው የምፋለመው እናንተን አይደለም ወደዚህ ለመምጣት ወስኛለሁ ተፋላሚ ነኝ ያለኝን እሰጣለሁ ብያቸዋለሁ “ ሲል ጨምሮ ተናግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች