መድፈኞቹ በይፋ ተጨዋች አስፈርመዋል !

መድፈኞቹ በይፋ ተጨዋች አስፈርመዋል ! የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ክሪስቶስ ዞሊስን ከክለብ ብሩጅ ማስፈረማቸውን በይፋ አስታውቋል። አርሰናል የግራ ክንፍ ተጫዋቹን በ 4️⃣0️⃣ ሚልዮን ዩሮ የዝውውር ሂሳብ አስፈርመውታል። ግሪካዊው ተጨዋች ክሪስቶስ ዞሊስ አርሰናል በአርሰናል ቤት የረጅም ጊዜ ኮንትራት ፈርሟል። የመድፈኞቹ ስፖርቲንግ ዳይሬክተር አንድሬ ቤርታ “ ቶሊስን በማስፈረማችን በጣም…


