ማንችስተር ዩናይትድ ከማን ጋር ይለያያል ?

ማንችስተር ዩናይትድ ከማን ጋር ይለያያል ?
ማንችስተር ዩናይትድ በዚህ ክረምት ጆሽዋ ዚርኬዜን ለመሸጥ ዝግጁ መሆኑ ተገልጿል።
ጁቬንቱስ እና ሁለት የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ዚርኪዜን ለማስፈረም ፍላጎት ማሳየታቸው ተነግሯል።
በሌላ በኩል የ 19ዓመቱ ሀሪ አማስ በዚህ ክረምት ክለቡን ሊለቅ እንደሚችል ተዘግቧል።
ማንችስተር ዩናይትድ ሀሪ አማስ በቋሚነት እንዲለቅ እንደሚፈልግ ሲገለፅ 6️⃣ ሚልዮን ዩሮ ዋጋ ወጥቶለታል ተብሏል።
ተጫዋቹን ለማስፈረም በርካታ የሻምፒዮን ሺፕ ክለቦች ጥያቄ ማቅረባቸው ተነግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe