በጣሊያን እግርኳስ ፌዴሬሽን ምን ተፈጠረ ?

በጣሊያን እግርኳስ ፌዴሬሽን ምን ተፈጠረ ? ጣልያን አሰልጣኝ አንድሪያ ፒርሎን ለመሾም ያደረገችው ጥረት እክል እንደገጠመው መገለፁ አይዘነጋም። አሁን ላይ የጣልያን እግርኳስ ፌዴሬሽን ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ፓውሎ ማልዲኒ ስራዬን እለቃለሁ ማለታቸው ተነግሯል። ፓውሎ ማልዲኒ የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት የአንድሪያ ፒርሎን ሹመት ካላፀደቁ ከሀላፊነት እንደሚለቁ ተገልጿል። ፓውሎ ማልዲኒ በስፖርቲንግ ዳይሬክተርነት…


