“ ማድሪድ የአለም ታላቁ ክለብ ነው ” በርናርዶ ሲልቫ

“ ማድሪድ የአለም ታላቁ ክለብ ነው ” በርናርዶ ሲልቫ
ፖርቹጋላዊው አማካይ በርናርዶ ሲልቫ አዲሱ ክለቡን ሪያል ማድሪድ “ የአለም ታላቁ ክለብ “ ሲል ገልፆታል።
“ ሪያል ማድሪድ ጥያቄውን ሲያቀርብልኝ ለመቀበል ሁለቴ አላሰብኩም ” ሲል ጨምሮ ተናግሯል።
አክሎም “ ብዙ ጊዜ ከሪያል ማድሪድ ጋር መጫወቴ ስለ ክለቡ እና በበርናቦ ስለመጫወት አስፈላጊነት እንዲሰማኝ አድርጓል “ብሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe