ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ፉልሀም ተጨዋቾች ለማስፈረም ተቃርቧል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ፉልሀም ተጨዋቾች ለማስፈረም ተቃርቧል !
ፉልሀም ተጨዋቾች ለማስፈረም ተቃርቧል ! ፉልሀም ጎንዛሎ ጋርሺያ እና ሴሳር ፓላሲዮስን ከሪያል ማድሪድ ለማስፈረም ከጫፍ መድረሱ ተገልጿል። ሁለቱ ተጨዋቾች በአሰልጣኝ አርቤሎኣ ስር በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መጫወት እንደሚፈልጉ ተነግሯል። የጎንዛሎ ጋርሺያ ዝውውር ሂሳብ ከ 3️⃣0️⃣ ሚልዮን ዩሮ በላይ መሆኑን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል። አሰልጣኝ አልቫሮ አርቤሎኣ ጎንዛሎ ጋርሺያን የቡድናቸው ቁልፍ…

ተዛማጅ ታሪኮች