ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ሜዳ ላይ ብኖር ፓራዴዝን በግምባሬ መትቼ ቀይ ካርድ እቀበል ነበር ” ኢብራሂሞቪች

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ሜዳ ላይ ብኖር ፓራዴዝን በግምባሬ መትቼ ቀይ ካርድ እቀበል ነበር ” ኢብራሂሞቪች
“ ሜዳ ላይ ብኖር ፓራዴዝን በግምባሬ መትቼ ቀይ ካርድ እቀበል ነበር ” ኢብራሂሞቪች

በአለም ዋንጫው ወቅት የፎክስ ቲቪ ተንታኝ የነበረው ዝላታን ኢብራሂሞቪች ከፍፃሜው በኋላ ስለነበረው አለመግባባት አስተያየት ሰጥቷል።

የስፔን ተጨዋቾች የቡድን አጋራቸው ሲመታ እንዴት ቆመው ይመለከታሉ ያለው ኢብራሂሞቪች “ ምን እያደረጉ እንደሆነ አላውቅም “ ብሏል።

አክሎም “ ፓራዴዝ እንደ እኔ አይነት ተጨዋች ሜዳ ላይ ባለመኖሩ መደሰት ይገባዋል “ ሲል ገልጿል።

ፓራዴዝ ያደረገው “ ፕሮፌሽናል አይደለም ” ያለው ኢብራሂሞቪች “ እኔ ሜዳ ላይ ብኖሮ እሱን በግምባሬ ጭንቅላቱን መትቼ ቀይ እመለከት ነበር "ብሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች