ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሮድሪ ቀዶ ጥገና ሊያደርግ ነው !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሮድሪ ቀዶ ጥገና ሊያደርግ ነው !
ሮድሪ ቀዶ ጥገና ሊያደርግ ነው !

የማንችስተር ሲቲው የመሐል ሜዳ ተሰላፊ ሮድሪ የወገብ ቀዶ ጥገና ሊያደርግ መሆኑ ተገልጿል።

የአለም ዋንጫ አሸናፊው ሮድሪ በህክምናው ምክንያት ለምን ያህል ጊዜ ከሜዳ እንደሚርቅ አልታወቀም።

ሮድሪ በአለም ዋንጫው ወቅት በስፔን ሁሉም ስምንት ጨዋታዎች ማገልገል ችሎ ነበር።

በሌላ በኩል በክለቡ የአንድ አመት ኮንትራት የሚቀረው ሮድሪ በማንችስተር ሲቲ ያለው ቆይታ የተረጋገጠ አይደለም።

ተጨዋቹ ወደ ስፔን ተመልሶ ለሪያል ማድሪድ የመጫወት ፍላጎት ቢኖረውም ሎስ ብላንኮዎቹ ሊያስፈርሙት አይፈልጉም።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች