ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሮድሪ ወደ ሪያል ማድሪድ ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሮድሪ ወደ ሪያል ማድሪድ ?
ሮድሪ ወደ ሪያል ማድሪድ ?

ስፔናዊው አማካይ ሮድሪ ሪያል ማድሪድን ለመቀላቀል ከፍተኛ ፍላጎት እንዳለው ተነግሯል።

በማንችስተር ሲቲ ውሉን እስካሁን ያላራዘመው ሮድሪ ወደ ሪያል ማድሪድ ለማቅናት የቻለውን ሁሉ ያደርጋል ተብሏል።

ሮድሪ ሪያል ማድሪድን እንዳይቀላቀል ፍቃደኛ ያልሆኑት የክለቡ ፕሬዝዳንት ፍሎረንቲኖ ፔሬዝ መሆናቸው ተነግሯል።

ሮድሪ ወደ ስፔን መመለስ እና በሪያል ማድሪድ ማልያ መጫወት አሁን ላይ ትልቁ ህልሙ መሆኑ ተገልጿል።

በቀጣይ በዝውውሩ ዙሪያ የመጨረሻ ውሳኔውን የሚሰጡት ፕሬዝዳንት ፍሎረንቲኖ ፔሬዝ እንደሆኑ ተዘግቧል።

ዝውውሩ የማይሳካ ከሆነ ሮድሪ ማንችስተር ሲቲ ያቀረበለትን አዲስ ኮንትራት ይፈርማል ተብሎ ይጠበቃል።

መረጃው የፋብሪዝዮ ሮማኖ ነው።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች