🚨🚨ሰበር ዜና🚨🚨

🚨🚨ሰበር ዜና🚨🚨
ዋናው ስፖርት እና የሺሮ ሜዳ ሠመር ካፕ በኢትዮጵያ የማህበረሰብ ጤና ቡድኖች ውድድር ታሪክ ከፍተኛው የሆነውን ታሪካዊ የ1.2 ሚሊዮን ብር የአጋርነት ስምምነት በይፋ ተፈራረሙ።
በዛሬው እለት በመዲናችን አዲስ አበባ መሀል ቦሌ ላይ በነገሰው የዋናው ስፖርት ቦሌ ግራንድ ሾፕ ጣሪያ ስር ታሪክ የማይረሳ ደማቅ የፊርማ ስነስረዓት ተካሂዷል።
ዋናው ስፖርት ለሽሮ ሜዳ ሰመር ካፕ በኢትዮጵያ የማህበረሰብ ጤና ቡድኖች ውድድር ታሪክ ትልቁ የሆነውን የ1.2 ሚሊዮን ብር የስፖንሰርሺፕ ስምምነት በዋናው ስፖርት የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ዮሴፍ ሹምዬ እና በዋናው ሽሮ ሜዳ ሠመር ካፕ አዘጋጅ ማስተር አገረሰላም መካከል፣ የሺሮ ሜዳ ማህበረሰብ የተከበሩ አባላት በተገኙበት ተፈረመ።
#ዋናውስፖርት #ሽሮሜዳካፕ

⭐️ ማሊያንስ ውድድር ካለ ሁሌም የሚኖረው ዋናው ይስራው!
#ዋናውስፖርት #ሽሮሜዳካፕ