ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሲቲ የተጫዋቾቹን ውል ሊያራዝም ነው !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሲቲ የተጫዋቾቹን ውል ሊያራዝም ነው !
ሲቲ የተጫዋቾቹን ውል ሊያራዝም ነው !

ማንችስተር ሲቲ የአብዱኮድር ኩሳኖቭ እና ጄርሚ ዶኩን ኮንትራት ለማራዘም መስማማታቸው ተገልጿል።

የ 22ዓመቱ ተከላካይ አብዱኮድር ኩሳኖቭ ማንችስተር ሲቲ ካሉት ምርጥ ተከላካዮች አንዱ ሆኖ ይገኛል።

ጄርሚ ዶኩ በበኩሉ በክለቡ በቆየባቸው ሶስት አመታት በእያንዳንዱ ከ 40 በላይ ጨዋታዎች በማድረግ ጥሩ ግልጋሎት ሰጥቷል።

አብዱኮድር ኩሳኖቭ በክለቡ ባሳየው ጥሩ አቋም ምክንያት አዲስ ኮንትራት እንደቀረበለት ተገልጿል።

ሁለቱም ተጨዋቾች ኮንትራታቸውን እስከ 2031 እንደሚያራዝሙ ተነግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች