ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ቼልሲ ስንት ተጨዋቾች አሉት ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ቼልሲ ስንት ተጨዋቾች አሉት ?
ቼልሲ ስንት ተጨዋቾች አሉት ?

የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ በአሁኑ ሰዓት በፕሪሚየር ሊጉ ትልቅ ስብስብ የያዘው ክለብ ሆኗል።

በቼልሲ በዚህ ሰዓት ኮንትራት ያላቸው ተጨዋቾች ቁጥር 3️⃣8️⃣ መሆኑ ተገልጿል።

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በውድድር አመቱ ማስመዝገብ የሚቻለው ተጨዋች ቁጥር 2️⃣5️⃣ መሆኑ ተነግሯል።

ቼልሲ በቀጣይ በርካታ ተጨዋቾች ሊሸጥ እንደሚችል ሲገለፅ ወደ ክለቡ የሚቀላቀሉ ተጨዋቾችም እንደሚኖሩ ይጠበቃል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች