ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ቼልሲ ተጨማሪ ተጨዋች ያስፈርማል ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ቼልሲ ተጨማሪ ተጨዋች ያስፈርማል ?
ቼልሲ ተጨማሪ ተጨዋች ያስፈርማል ?

የዝውውር መስኮቱ ከመጠናቀቁ በፊት ተጨማሪ ተጨዋቾች ቼልሲን የሚቀላቀሉበት እድል እንዳለ ተገልጿል።

ሰማያዊዎቹ ኢንዞ ፈርናንዴዝን ለመልቀቅ በቅድሚያ ተተኪ ተጨዋች ማስፈረም ይፈልጋሉ ተብሏል።

ቼልሲ ኢንዞ ፈርናንዴዝ አይነት ባህሪ ያለው ተጨዋች ባይሆንም የትኛውንም አይነት አማካይ ለማስፈረም እንደሚመለከት ተዘግቧል።

ሰማያዊዎቹ የተመለከቱት አንዱ ተጨዋች የሞናኮው አማካይ ላሚን ካማራ መሆኑ ተነግሯል።

ተጨዋቹ ላይ ያላቸው ፍላጎት ከኢንዞ ፈርናንዴዝ ሁኔታ የተለየ ሲሆን ሌላኛው ኢላማቸው የሮማው ማኑ ኮኔ መሆኑ ተገልጿል።

ቼልሲን እነማን ይለቃሉ ?

- ሮበርት ሳንቼዝ ( ኮሞ - ውሰት )
- ማይካሎ ሙድሪክ ( ቶተንሀም - ውሰት )
- ቶሲን አዳራብዮ ( ቶተንሀም )
- ዳሪዮ ኢሱጎ ( ሀል ሲቲ ) ለማምራት ተስማምተዋል።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች