ቼልሲ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !

ቼልሲ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !
የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ከአሜሪካ ታዳጊ ተጨዋች ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል።
ሰማያዊዎቹ የ 15ዓመቱን ታዳጊ ቤንጂ ፍላዎርስ ከዳላስ እግርኳስ ክለብ ለማስፈረም ተስማምተዋል።
ተጨዋቹ 18ዓመት ሲሞላው ቼልሲን እንደሚቀላቀል ተገልጿል።
ዳላስ ከዝውውሩ 3️⃣ ሚልዮን ዶላር ሲያገኝ የሚያሳየው እንቅስቃሴ ላይ መሰረት አድርጎ ሂሳቡ 1️⃣0️⃣ ሚልዮን ዶላር ሊደርስ ይችላል ተብሏል።
ሰማያዊዎቹ በአሜሪካ ካሉ ምርጥ ታዳጊዎች መካከል አንዱን እንዳስፈረሙ እንደሚያምኑ ተነግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe