አርሰናል ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !

አርሰናል ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ ! የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ክሪስቶስ ቶሊስን ለማስፈረም ከክለብ ብሩጅ ጋር ከስምምነት ደርሷል። አርሰናል የግራ ክንፍ ተጫዋቹን በ 4️⃣0️⃣ ሚልዮን ዩሮ ለማስፈረም ከስምምነት መድረሱ ተገልጿል። ግሪካዊው ተጨዋች ክሪስቶስ ቶሊስ አርሰናልን ለመቀላቀል ቅድሚያ መስጠቱን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል። ይህ ስምምነት አርሰናል ሞርጋን ሮጀርስን ከአስቶን ቪላ ለማስፈረም…


