“ አርጀንቲና ግማሽ ፍፃሜ እስኪደርሱ እድለኞች ነበሩ ” ማይክል ኦውን “ ስፔን ከአርጀንቲና የበለጠ ጠንካራ ነች ” የቀድሞ እንግሊዛዊ ተጨዋች ማይክል ኦውን በአለም ዋንጫው ስፔን የተሻለ …

“ አርጀንቲና ግማሽ ፍፃሜ እስኪደርሱ እድለኞች ነበሩ ” ማይክል ኦውን “ ስፔን ከአርጀንቲና የበለጠ ጠንካራ ነች ” የቀድሞ እንግሊዛዊ ተጨዋች ማይክል ኦውን በአለም ዋንጫው ስፔን የተሻለ ውጤት ማስመዝገቧን ገልጿል። “ አርጀንቲና ግማሽ ፍፃሜ እስኪደርሱ እድለኞች ነበሩ ” ሲል ማይክል ኦውን ተናግሯል። በጥሎ ማለፉ ኬፕ ቨርዴ ፣ ግብፅ እና ስዊዘርላንድን እንደገጠሙ ያስታወሰው ኦውን “ እንግሊዝ…


