ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

አስቶን ቪላ ጋርናቾን ለማስፈረም ተስማማ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
አስቶን ቪላ ጋርናቾን ለማስፈረም ተስማማ !
አስቶን ቪላ ጋርናቾን ለማስፈረም ተስማማ ! አስቶን ቪላ አሊሀንድሮ ጋርናቾን ከቼልሲ በውሰት ውል ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል። አስቶን ቪላ ተጫዋቹን የመግዛት ግዴታ ባካተተ የውሰት ውል እንደሚያስፈርሙት ተገልጿል። አሊሀንድሮ ጋርናቾ የህክምና ምርመራውን ለማድረግ ያመራ ሲሆን ውሉ ቋሚ ሲሆን የአራት አመት ኮንትራት ለመፈረም ተስማምቷል። አሊሀንድሮ ጋርናቾ ቀጣይ ማረፊያውን እንዲያመቻች ከክለቡ…

ተዛማጅ ታሪኮች