ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ኢንተር ሚያሚ ካሴሚሮን አስፈረመ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ኢንተር ሚያሚ ካሴሚሮን አስፈረመ !
ኢንተር ሚያሚ ካሴሚሮን አስፈረመ !

የአሜሪካ ሜጀር ሊግ ሶከሩ ክለብ ኢንተር ሚያሚ ብራዚላዊውን አማካይ ካሴሚሮን ማስፈረሙን በይፋ አስታውቋል።

ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር በቅርቡ የተለያየው ካሴሚሮ ኢንተር ሚያሚን በነፃ ዝውውር ተቀላቅሏል።

ካሴሚሮ በኢንተር ሚያሚ የአምስት ቁጥር ማልያ የሚለብስ ይሆናል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች