“ እንግሊዝ ሀሪ ኬንን ተከላካይ በማድረግ ስህተት ሰርታለች ” የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እንግሊዝ በአርጀንቲና ጨዋታ በመከላከል ስህተት ሰርታለች ሲሉ ተቹ።

“ እንግሊዝ ሀሪ ኬንን ተከላካይ በማድረግ ስህተት ሰርታለች ” የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እንግሊዝ በአርጀንቲና ጨዋታ በመከላከል ስህተት ሰርታለች ሲሉ ተቹ። “ ሀሪ ኬን አብሮኝ ጎልፍ ተጫውቷል ምርጥ ተጨዋች ነው ያላቸው “ ሲሉ አወድሰውታል። “ እንግሊዝ ስህተት የሰራችው እየመራች በነበረበት ሰዓት ሀሪ ኬን እንዲከላከል ማድረጓ ነበር ” ሲሉ ዶናልድ ትራምፕ ተናግረዋል። “ ምርጥ…


