“ ኪሊያን ምባፔ ባሎን ዶር ይገባዋል ”

“ ኪሊያን ምባፔ ባሎን ዶር ይገባዋል ”
የኢንተር ሚላን ታሪካዊ ተጨዋች ጁሴፔ ቤርጎሚ ቀጣዩ ባሎን ዶር ለኪሊያን ምባፔ እንደሚገባው ተናግሯል።
“ ምባፔ ባለው ተሰጥኦ ምክንያት ባሎን ዶር ይገባዋል “ ያለው ቤርጎሚ “ እሱን እወደዋለሁ ትልቅ ደረጃ ላይ ያለ አጥቂ ነው " ብሏል።
ምባፔ ከኳስ ውጪ ባለው ተሳትፎ ቢተችም ያለው የማጥቃት ብቃት ሁሉንም የሚሸፍን ነው ሲል ተናግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe